Repository logo
Colleges & Collections
All of WKU-Repo
  • English
  • العربية
  • বাংলা
  • Català
  • Čeština
  • Deutsch
  • Ελληνικά
  • Español
  • Suomi
  • Français
  • Gàidhlig
  • हिंदी
  • Magyar
  • Italiano
  • Қазақ
  • Latviešu
  • Nederlands
  • Polski
  • Português
  • Português do Brasil
  • Srpski (lat)
  • Српски
  • Svenska
  • Türkçe
  • Yкраї́нська
  • Tiếng Việt
Log In
New user? Click here to register.Have you forgotten your password?
  1. Home
  2. Browse by Author

Browsing by Author "በሬሳ መርጋ, በሬሳ"

Filter results by typing the first few letters
Now showing 1 - 1 of 1
  • Results Per Page
  • Sort Options
  • Thumbnail Image
    Item
    “ በ ወለጋ ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ የ ነቀተኒ የጋብቻ ስነስርአት ከትዉፊታዊ ተዉኔት አላባዉያን አንፃር”
    (Wolkite University, 2022-06) በሬሳ መርጋ, በሬሳ
    ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ በዋናነት የሚያተኩረው በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉድሩ ዞን በጃር ደጋ ጃርቴ ወረዳ የነቀተኒ የጋብቻ ስነስርዓት ከትውፊታዊ ተውኔት አላባውያን አንፃር እና የነቀተኒ ክንዋኔዎችን በማዋሀድ ትውፊታዊ ይዘቱን እና ከተውኔት አላባውያን ጋር ያለውን ጥምረት መተንተን ነው። አጥኚ ለጥናቱ ገላጭ የምርምር ዘዴን ይጠቀማል ። የነቀተኒ የጋብቻ ስነስርአት በሚከወንበት ሂደት ውስጥ የቃላት ምልልስ (ቃለ ተውኔት) ፣ አልባሳት ፣ ምርቃት ፣ ቁሳቁስ ፣ የመከወኛ ቦታ (መቼት) ፣ ዘፈን ፣ ውዝዋዜ ፣ በአጠቃላይ ስለ ባህሉ ከትውፊታዊ ተውኔት ጋር በማጣመር ስለ ትውፊታዊ ተውኔት የተፃፉ መፅሀፍትን እና ተዛማጅ ፅሁፎችን በመዳሰስ እንዲሁም ምልከታ እና መዛግብትን የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴ አድርጎ በመጠቀም ይህ ጥናት ትንታኔ ሰጥቷል ።

WKU Repository © 2025 Wolkite University

  • Privacy policy
  • End User Agreement
  • Send Feedback
Repository logo COAR Notify