Repository logo
Colleges & Collections
All of WKU-Repo
  • English
  • العربية
  • বাংলা
  • Català
  • Čeština
  • Deutsch
  • Ελληνικά
  • Español
  • Suomi
  • Français
  • Gàidhlig
  • हिंदी
  • Magyar
  • Italiano
  • Қазақ
  • Latviešu
  • Nederlands
  • Polski
  • Português
  • Português do Brasil
  • Srpski (lat)
  • Српски
  • Svenska
  • Türkçe
  • Yкраї́нська
  • Tiếng Việt
Log In
New user? Click here to register.Have you forgotten your password?
  1. Home
  2. Browse by Author

Browsing by Author "ሰርካዲስ ቢተው, ሰርካዲስ"

Filter results by typing the first few letters
Now showing 1 - 1 of 1
  • Results Per Page
  • Sort Options
  • Thumbnail Image
    Item
    ችካል እና እርምጃ "ረጅም ልቦለድን ከልቦለድ አላባዉያን አንፃር
    (Wolkite University, 2021-08) ሰርካዲስ ቢተው, ሰርካዲስ
    ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ ችካል እና እርምጃ ረጅም ልቦለድ ከአላባዉያን አንፃር በሚል ርዕስ የቀረበ ነው። ጥናቱ የሚያተኩረው ችካል እና እርምጃ ልቦለድ አላባዉያን ላይ ነው።ችካል እና እርምጃ ልቦለድ ሰባቱም አላባዉያን በዉስጡ አሉት እነሱም ታሪክ ፣ትልም ፣መቼት ፣ግጭት ፣ጭብጥ ፣ገፀባህርይ እና አንፃር ናቸው። የጥናቱን አላማ ለማየት የመዛግብት እና የመረጃ ትንተና ተካሂዷል። በተሰበሰበው መረጃ መሰረት አጥኝዋ ችካል እና እርምጃ ልቦለድ ከአላባዉያን አንፃር ምን እንደሚመስል ገልፃለች። ጥናታዊ ፅሁፉንም አግኝተው ለሚያነቡ አንባቢዎች ስለ ልቦለድ አላባዉያን ምንነት ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያደርጋል።

WKU Repository © 2025 Wolkite University

  • Privacy policy
  • End User Agreement
  • Send Feedback
Repository logo COAR Notify