Browsing by Author "ረድኤትእሱባለዉ,"
Now showing 1 - 1 of 1
- Results Per Page
- Sort Options
Item ኦሮማይ፣ደራሲዉናከአድማስባሻገርልብ-ወለዶች የሴት ገፀባህሪያትአሳሳልናከእንስታዊነትፅንሰሀሳብአንጻርሲተነተን(Wolkite University, 2019-05) ረድኤትእሱባለዉ,በልብ ወለድ ዉስጥ ገፀባህሪያትአምሳለሰብ ተደርገዉ ይሳላሉ፡፡የገፀባህሪያትአሳሳሎች አካላዊ፣ ማህበራዊ፣ስነልቦናዊእናሞራላዊበመባልበአራትይከፈላሉ፡፡የሴትገፀባህሪያትከወንዶችጋርበእኩልነት መሳልአለባቸዉ፡፡ነገርግንየበአሉ ግርማ ሶስትመፅሐፍቱዉስጥ ያሉ ሴትገፀባህሪያትበወንዶች እና በሚኖሩበትማህበረሰብጥቃትየደረሰባቸዉ የተጨቆኑእናለበቀልየተነሳሱቆነጃጅትናቸዉ፡፡ስለዚህየሴት ገፀባህሪያትንአሳሳልመተንተንናከእንስታዊነትአንጻርመገምገም አስፈላጊነዉ፡፡ የዚህጥናትአላማ ኦሮማይ፣ደራሲዉ እናከአድማስባሻገርበተሰኙትልብ-ወለዶች ዉስጥ ያሉሴትገፀ ባህሪያትንከገጸባህሪያት አሳሳልእናከእንስታዊነትጽንስሀሳብአንጻርመተንተንሲሆንአይነታዊበተለይም ገላጭ የምርምርዘዴንመሰረትበማድረግ እንዲሁም መጽሀፍትን፣ጥናታዊ ጽሑፎችን፣መፅሔቶችንእና ጋዜጣወችንበማንበብ፤የተለያዩሰወችንበማማከርመረጃተሰብስቧል፡፡ ኦሮማይ፣ከአድማስባሻገርእናደራሲው ልብ ወለድ ላይያሉሴትገፀባህሪያትበጥሩሁኔታተስለዋል፡፡ ቢሆንም ግንከወንድገጸባህሪያትአንጻርበቁጥርም ሆነበተሰጣቸዉሚናዝቅተደርገዋል፡፡ስነጥበብለሰው ልጅስሜትቅርብበመሆኑደራሲዎቻችንለእንስታዊነትፅንስሀሳብትኩረትሰጥተዉየጾታእኩልነትንየሚያሳዩ ስራዎችንበመስራትማህበረሰቡያለውንየተሳሳተጾታአመለካከትእንዲቀየርቢያስተምሩመልካም ነዉ፡፡