Repository logo
Colleges & Collections
All of WKU-Repo
  • English
  • العربية
  • বাংলা
  • Català
  • Čeština
  • Deutsch
  • Ελληνικά
  • Español
  • Suomi
  • Français
  • Gàidhlig
  • हिंदी
  • Magyar
  • Italiano
  • Қазақ
  • Latviešu
  • Nederlands
  • Polski
  • Português
  • Português do Brasil
  • Srpski (lat)
  • Српски
  • Svenska
  • Türkçe
  • Yкраї́нська
  • Tiếng Việt
Log In
New user? Click here to register.Have you forgotten your password?
  1. Home
  2. Browse by Author

Browsing by Author "ምኞት ወርቁ, ምኞት"

Filter results by typing the first few letters
Now showing 1 - 1 of 1
  • Results Per Page
  • Sort Options
  • Thumbnail Image
    Item
    የቅድስት ይልማ የህይወት ታሪክ እና የረቡኒ እና ሰላም ነው? ፊልሞች ይዘታዊ ትንተና”
    (Wolkite University, 2021-08) ምኞት ወርቁ, ምኞት
    ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የቅድስት ይልማ የህይወት ታሪክ እና የረቡኒ እና የሰላም ነው? ፊልሞች ይዘታዊ ትንተና በሚል ርዕስ የቀረበ ነው። ጥናቱ የሚያተኩረው የቅድስት ይልማ የህይወት ታሪክ ፣ ረቡኒ ፊልም ከቅድስት ይልማ የህይወት ተሞክሮ ጋር ያለው ዝምድና ፣ ረቡኒ ፊልምን ከፊልም ትወና ማለትም ትወና ከአካላዊ ፣ ከድምፅ ፣ ከስሜት አንፃር መተንተን እንዲሁም ሰላም ነው? ፊልምን ከጀንደር እንስታዊነት አንፃር ይዘታዊ ትንተና መስጠት ላይ ነው። ይህንንም በቃለ መጠይቅ ፣ መፅሃፍቶች በማገላበጥ ፣ እንዲሁም ከዚ በፊት የነበሩ የቅድስት ይልማ ቃለ መጠይቆች በማየት ጥናቱ በዚህ መልኩ ቀርቧል። የጥናቱ አላማ የቅድስት ይልማን የህይወት ታሪክ እና ለረቡኒ እና ሰላም ነው? ፊልሞች ይዘታዊ ትንተና መስጠት ነው።

WKU Repository © 2025 Wolkite University

  • Privacy policy
  • End User Agreement
  • Send Feedback
Repository logo COAR Notify