Repository logo
Colleges & Collections
All of WKU-Repo
  • English
  • العربية
  • বাংলা
  • Català
  • Čeština
  • Deutsch
  • Ελληνικά
  • Español
  • Suomi
  • Français
  • Gàidhlig
  • हिंदी
  • Magyar
  • Italiano
  • Қазақ
  • Latviešu
  • Nederlands
  • Polski
  • Português
  • Português do Brasil
  • Srpski (lat)
  • Српски
  • Svenska
  • Türkçe
  • Yкраї́нська
  • Tiếng Việt
Log In
New user? Click here to register.Have you forgotten your password?
  1. Home
  2. Browse by Author

Browsing by Author "ሚካኤሌ ክፌላ, ሚካኤሌ"

Filter results by typing the first few letters
Now showing 1 - 1 of 1
  • Results Per Page
  • Sort Options
  • Thumbnail Image
    Item
    በምስራቅ ጎጃም ዝን የፇሇገ ብርሀን ወረዲ የሰርግ ስነስርአት ከትውፉታዊ ተውኔት አሊባዊያን አንጻር
    (Wolkite University, 2023-08) ሚካኤሌ ክፌላ, ሚካኤሌ
    ይህ ጥናታዊ ፅሁፌ በዋናነት የሚያተኩረው በምስራቅ ጎጃም ዝን የፇሇገ ብርሀን ወረዲ የሰርግ ስነስርአት ከትውፉታዊ ተውኔት አሊባዊያን አንጻር ሊይ ሲሆን የፇሇገ ብርሀን ወረዲ የጋብቻ ስነ-ስረአት በትውፉታዊ ተውኔት ውስጥ የሚዲስስ እና የሚተነትን ጥናታዊ ፅሁፌ ነው። አጥኚው ጥናቱን ሇማጥናት የተጠቀመው የጥናት አይነት ገሊጭ የምርምር ዗ዳ ሲሆን መረጃ ሇመሰብሰብ የተጠቀመባቸው ዗ዳዎችም ቃሇ መጠይቅ እና ምሌከታ ናቸው ። ስሇ ፇሇገ ብርሀን ወረዲ ጋብቻ ስነ-ስረአት እውቀት ያሊቸውን ሰዎች ቃሇ መጠይቅ በማዴረግ እና የአጥኚውን ምሌከታ ተጠቅሟሌ ። እንዱሁም ስሇ ትውፉታዊ ተውኔት የተፃፈ መፅሀፌትን እና ጥናታዊ ፅሁፍችን በመዲሰስ ጥናቱ ተጠንቷሌ ። ይህ ጥናታዊ ጽሁፌ አራት ምዕራፍች ያለት ሲሆን በምዕራፌ አንዴ የጥናቱን ዓሊማ፣ የጥናቱ ዲራ፣ የጥናቱ ጠቀሜታ፣ የጥናቱ ዗ዳ፣ ጥናቱ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች እና የጥናቱን አዯረጃጀት የሚያሳይ ነው። አጥኚውም እነዙህን የማስረጃ ምንጮችን በዋናነት በምዕራፌ ሁሇት በስፊት ያካተተ ሲሆን በርዕሱ ሊይ ያተኮረውን እና የጥናታዊ ጽሁፈ ዋና የመረጃ የትንተና ክፌሌ በምዕራፌ ሶስት በዜርዜር ይተነትናሌ። በምዕራፌ አራት አጥኚው የማጠቃሇያ እና የመፌትሄ ሃሳብ ናቸው ያሊቸው ነጥቦች ያስቀምጧሌ። አጥኚው እንዯመረጃ ምንጭ የተጠቀማቸውን የመረጃ ምንጮ በጥናታዊው ጽሁፌ መጨረሻ አስፌሯሌ።

WKU Repository © 2025 Wolkite University

  • Privacy policy
  • End User Agreement
  • Send Feedback
Repository logo COAR Notify