Browsing by Author "ዘሊሇም ውበቴ"
Now showing 1 - 1 of 1
- Results Per Page
- Sort Options
Item የጎንጅ ቆሇሊ ወረዲ የሇቅሶና የመስቀሌ ስርዓት ከትውፊታዊ ትያትር ባህሪያት አንፃር"(Wolkite University, 2022-06) ዘሊሇም ውበቴየዚህ ጥናታዊ ፁሐፍ ዋና ርዕስ የጎንጅ ቆሇሊ ወረዲ የሇቅሶ እና የመስቀሌ ስርዓት ከትውፊታዊ ትያትር ባህርያት አንጻር የሚሌ ሲሆን የጥናቱ ዋና ዓሊማ ዯግሞ የመስቀሌ እና የሇቅሶ ስርአት ምን ይመስሊሌ?የመስቀሌ በዓሌ እንዳት ጀመረዉ?የመስቀሌ እና የሇቅሶ ስርአት እንዳትስ ይከዎናሌ?ምን ባህሊዊ እና ማህበራዊ ፋይዲ አሇውን? የሚሇውን መመርመር ነው። ከቤተክርስትያን ምን አመስጥሮ አሊቸው?መቼ እና እንዳት ይከዎናሌ?በማህበረሰቡ ኑሮ ሊይ ምን ተፅኖ አሳዴሯሌ? የሚለ ጥያቄዎችን ምሊሽ አግኝተዋሌ።ጥናቱም በዋነኝነት በምሌከታ፣ በቃሇ-መጠይቅ እና ከአጥኝዉ ርዕስ ጋር ተመሳሳይነት ያሊቸውን ጥናቶች ተቃኝተዋሌ።