Browsing by Author "ታሇማ ዯጉ, ታሇማ"
Now showing 1 - 1 of 1
- Results Per Page
- Sort Options
Item እንሳሮ ፉሌም ከፉሌም ዝግጅት አሊባዉያን እን ከእንስታዊነት ጽንሰ ሃሳብ አንጻር(Wolkite University, 2021-08) ታሇማ ዯጉ, ታሇማይህ ጥናታዊ ጽሁፌ የእንሳሮ ፉሌምን ከዝግጅት አሊባዉያን አንጻር እና ከእንስታዊነት ጽንሰ ሃሳብ አንጻር በሚሌ የቀረበ ነዉ።ስሇሆንም የእንሳሮ ፉሌም ከዝግጅት አንጻር የተሇያዩ ግብዓቶች አለት እነሱም ካሜራ፣ ትወና፣ምስሌ ቅንብር፣አሌባሳት፣ጭብጥ፣ቃሇ ምሌሌስ፣መቼት፣ግብዓት ብርሃን፣ዴምጽ፣ገጽ ቅብ ናቸዉ። አጥኝዉም እነዚህን አሊባዉያኖች ተንትኗሌ። ከእንስታዊነት፣ከራዱካሌ እንስታዊነት እሳቤ እና ከሴት ገጸ ባህርያት አንጻር ተንትኗሌ። የጥናቱ አሊማ እንሳሮ ፉሌምን የተስተዋለ ዯካማ እና ጠንካራ ጎን መዲሰስ ነዉ። አሊማዉን ሇማሳካትም የተጠቀመዉ የጥናት አይነት ገሊጭ የምርምር አይነት ሲሆን የመዛግብት እና የመረጃ ትንተና እንዱሁም ምሌከታ አካሂዶሌ።በዚህ በተገኝዉ መረጃም እንሳሮ ፉሌም ከፉሌም ዝግጅት አሊባዉያን እና ከእንስታዊነት እሳቤ አንጻር ምን እንዯሚመስሌ ተንትኗሌ። ስሇሆነም እንሳሮ ፉሌም የፉሌም ዝግጅት አሊባዉያኖችን የገመገመበት ነዉ