Repository logo
Colleges & Collections
All of WKU-Repo
  • English
  • العربية
  • বাংলা
  • Català
  • Čeština
  • Deutsch
  • Ελληνικά
  • Español
  • Suomi
  • Français
  • Gàidhlig
  • हिंदी
  • Magyar
  • Italiano
  • Қазақ
  • Latviešu
  • Nederlands
  • Polski
  • Português
  • Português do Brasil
  • Srpski (lat)
  • Српски
  • Svenska
  • Türkçe
  • Yкраї́нська
  • Tiếng Việt
Log In
New user? Click here to register.Have you forgotten your password?
  1. Home
  2. Browse by Author

Browsing by Author "በለጠ ጥላሁን"

Filter results by typing the first few letters
Now showing 1 - 1 of 1
  • Results Per Page
  • Sort Options
  • Thumbnail Image
    Item
    በማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ ለቴኣትር ጥበባትትምህርትክፍልለአርትስ ባችለር ዲግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናታዊፅሁፍ
    (WOLKITE UNIVERSITY, 2025-08) በለጠ ጥላሁን
    ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ መሰረት ያደረገው አልተዘዋወረችምበተሰኘ ልቦለድከገፀባህሪያአሳሳልአንፃር ትንተና ማድረግ ነዉ፡፡ አጥኝው በምዕራፍ አንድ መግቢያ ላይየኪነ ጥበብምንነት፣የሰነ ፅሁፍ ምንነት፣ የልቦለድ እና የገፀ ባህሪያት ምንነትን ገልጿል። በተጨማሪምየጥናቱአላማ፣ የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት፣ የጥናቱ ጠቀሜታ እና ለጥናቱ የተጠቀማቸውንየመረጃመሰብሰቢያ መንገዶችን አብራርቷል። በምዕራፍ ሁለት ገፀ ባህሪያትበእውኑአለምየሌሉየደራሲው ፈጠራ ሰዎች መሆናቸውንና የገፀ ባህሪያት አሳሳል ምንነትበደንብገልፆታል።በምዕራፍ ሶስት የአልተዘዋወረችም ልቦለድ ጭምቅ ታሪክና ልቦለዱአራትገፀባህሪዎችንወክሎ በእነሱ የህይወት ጉዞዎች መካከል ተወስዶ በጥናት ላይ የተመሰረተልቦለድመሆኑንአብራርቷል፡፡ በተጨማሪም የአልተዘዋወረችም ልቦለድ ዋና ገፀ ባህሪያቶችበልቦለዱዉስጥያላቸውን ሚና አብራርቷል። በምዕራፍ አራት ማጠቃለያና የመፍትሔሀሳቦችንያስቀመጠሲሆን ለዚህም አይነተኛ(Qualitative research) የምርምር ዘዴተጠቅሟል።

WKU Repository © 2025 Wolkite University

  • Privacy policy
  • End User Agreement
  • Send Feedback
Repository logo COAR Notify