Browsing by Author "ሰብለወርቅ አጉማሴ, ሰብለወርቅ"
Now showing 1 - 1 of 1
- Results Per Page
- Sort Options
Item "ተልሚድ"ረጅም ልበ-ወለድ ከልበ-ወለድ አላባውያን አንፃር(Wolkite University, 2021-08) ሰብለወርቅ አጉማሴ, ሰብለወርቅይህ ጥናት ተልሚድ ረጅም ልበ-ወለድ ከረጅምልበ-ወለድ አላባውያን አንፃር ምን እንደሚመስል እና አላባውያኑ በልበ-ወለዱ ውስጥ መገለፃቼውን በትንታኔ መልክ በመፈተሽ ያሳያል።ተልሚድ ረጅም ልበ ወለድ ሁሉንም የልበ-ወለድ አላባውያን የተጠቀመ ሲሆን እያንዳድጅንዳቸውን የልበ-ወለድ አላባውያን አጥኝዋ በመረጃ አስደግፋ በስፋት እናበጥልቀት ተነትናለች