Repository logo
Colleges & Collections
All of WKU-Repo
  • English
  • العربية
  • বাংলা
  • Català
  • Čeština
  • Deutsch
  • Ελληνικά
  • Español
  • Suomi
  • Français
  • Gàidhlig
  • हिंदी
  • Magyar
  • Italiano
  • Қазақ
  • Latviešu
  • Nederlands
  • Polski
  • Português
  • Português do Brasil
  • Srpski (lat)
  • Српски
  • Svenska
  • Türkçe
  • Yкраї́нська
  • Tiếng Việt
Log In
New user? Click here to register.Have you forgotten your password?
  1. Home
  2. Browse by Author

Browsing by Author "ሂወት አበራ, ሂወት"

Filter results by typing the first few letters
Now showing 1 - 1 of 1
  • Results Per Page
  • Sort Options
  • Thumbnail Image
    Item
    “ስንብት” ፊልም ከፊልም ትወና ባህርያ
    (Wolkite University, 2022-06) ሂወት አበራ, ሂወት
    ይህ ጥናታዊ ፁሁፍ የስንብትን ፊልም ከፊልም ትወና ባህርያት አንፃር በሚል የቀረበ ጥናታዊ ፁሁፍ ሲሆን ስንብት ፊልም ከፊልም ትወና ባህርያት አንፃር የተለያዩ መስፈርቶች አሉት።ከነእርሱም መካከል ተመስጦ፣ዉስጣዊ ፍች፣ ስሜት ፣ማስተዋል፣ድምፅ አወጣጥ ናቸዉ ።አጥኝዋ ከነዚህ ባህርያቶች ስንብትን ፊልም ተንትናለች ።የጥናቱ አላማ ስንብትን ፊልምን በትወናዉ ላይ የተስተዋሉ ደካማ እና ጠንካራ ጎን መዳሰስ ነዉ። አላማዉ ለማሳካትም የተጠቀመችዉ የጥናት አይነት ገላጭ የምርምር አይነት ሲሆን ስንብትን ፊልም ደጋግማ በማየት፣ከጥናቱ ጋር የማዛመዱ መፅሀፍት እና ጥናታዊ ፁሁፎችን በመዳሰስ፣ከድህረ ገፅ ለጥናቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎች በማሰባሰብ ስንብትን ፊልም ከከተመስጦ፣ውስጣዊ ፍቺ፣ስሜት፣ማስተዋል እና ከድምፅ አወጣጥ ትወና አንፃር ምን እንደሚመስል ተንትናለች። ስለሆነም ስንብት ፊልም የፊልም ትወና ባህርያቶችን የገመገመበት ነዉ

WKU Repository © 2025 Wolkite University

  • Privacy policy
  • End User Agreement
  • Send Feedback
Repository logo COAR Notify