በለጠ ጥላሁን2025-06-042025-08https://rps.wku.edu.et/handle/123456789/46152ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ መሰረት ያደረገው አልተዘዋወረችምበተሰኘ ልቦለድከገፀባህሪያአሳሳልአንፃር ትንተና ማድረግ ነዉ፡፡ አጥኝው በምዕራፍ አንድ መግቢያ ላይየኪነ ጥበብምንነት፣የሰነ ፅሁፍ ምንነት፣ የልቦለድ እና የገፀ ባህሪያት ምንነትን ገልጿል። በተጨማሪምየጥናቱአላማ፣ የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት፣ የጥናቱ ጠቀሜታ እና ለጥናቱ የተጠቀማቸውንየመረጃመሰብሰቢያ መንገዶችን አብራርቷል። በምዕራፍ ሁለት ገፀ ባህሪያትበእውኑአለምየሌሉየደራሲው ፈጠራ ሰዎች መሆናቸውንና የገፀ ባህሪያት አሳሳል ምንነትበደንብገልፆታል።በምዕራፍ ሶስት የአልተዘዋወረችም ልቦለድ ጭምቅ ታሪክና ልቦለዱአራትገፀባህሪዎችንወክሎ በእነሱ የህይወት ጉዞዎች መካከል ተወስዶ በጥናት ላይ የተመሰረተልቦለድመሆኑንአብራርቷል፡፡ በተጨማሪም የአልተዘዋወረችም ልቦለድ ዋና ገፀ ባህሪያቶችበልቦለዱዉስጥያላቸውን ሚና አብራርቷል። በምዕራፍ አራት ማጠቃለያና የመፍትሔሀሳቦችንያስቀመጠሲሆን ለዚህም አይነተኛ(Qualitative research) የምርምር ዘዴተጠቅሟል።enበማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ ለቴኣትር ጥበባትትምህርትክፍልለአርትስ ባችለር ዲግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናታዊፅሁፍThesis