ሰርካዲስ ቢተው, ሰርካዲስ2024-02-272024-02-272021-08http://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/460ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ ችካል እና እርምጃ ረጅም ልቦለድ ከአላባዉያን አንፃር በሚል ርዕስ የቀረበ ነው። ጥናቱ የሚያተኩረው ችካል እና እርምጃ ልቦለድ አላባዉያን ላይ ነው።ችካል እና እርምጃ ልቦለድ ሰባቱም አላባዉያን በዉስጡ አሉት እነሱም ታሪክ ፣ትልም ፣መቼት ፣ግጭት ፣ጭብጥ ፣ገፀባህርይ እና አንፃር ናቸው። የጥናቱን አላማ ለማየት የመዛግብት እና የመረጃ ትንተና ተካሂዷል። በተሰበሰበው መረጃ መሰረት አጥኝዋ ችካል እና እርምጃ ልቦለድ ከአላባዉያን አንፃር ምን እንደሚመስል ገልፃለች። ጥናታዊ ፅሁፉንም አግኝተው ለሚያነቡ አንባቢዎች ስለ ልቦለድ አላባዉያን ምንነት ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያደርጋል።otherችካል እና እርምጃ "ረጅም ልቦለድን ከልቦለድ አላባዉያን አንፃርThesis