ረድኤትእሱባለዉ,2024-02-262024-02-262019-05በልብ ወለድ ዉስጥ ገፀባህሪያትአምሳለሰብ ተደርገዉ ይሳላሉ፡፡የገፀባህሪያትአሳሳሎች አካላዊ፣ ማህበራዊ፣ስነልቦናዊእናሞራላዊበመባልበአራትይከፈላሉ፡፡የሴትገፀባህሪያትከወንዶችጋርበእኩልነት መሳልአለባቸዉ፡፡ነገርግንየበአሉ ግርማ ሶስትመፅሐፍቱዉስጥ ያሉ ሴትገፀባህሪያትበወንዶች እና በሚኖሩበትማህበረሰብጥቃትየደረሰባቸዉ የተጨቆኑእናለበቀልየተነሳሱቆነጃጅትናቸዉ፡፡ስለዚህየሴት ገፀባህሪያትንአሳሳልመተንተንናከእንስታዊነትአንጻርመገምገም አስፈላጊነዉ፡፡ የዚህጥናትአላማ ኦሮማይ፣ደራሲዉ እናከአድማስባሻገርበተሰኙትልብ-ወለዶች ዉስጥ ያሉሴትገፀ ባህሪያትንከገጸባህሪያት አሳሳልእናከእንስታዊነትጽንስሀሳብአንጻርመተንተንሲሆንአይነታዊበተለይም ገላጭ የምርምርዘዴንመሰረትበማድረግ እንዲሁም መጽሀፍትን፣ጥናታዊ ጽሑፎችን፣መፅሔቶችንእና ጋዜጣወችንበማንበብ፤የተለያዩሰወችንበማማከርመረጃተሰብስቧል፡፡ ኦሮማይ፣ከአድማስባሻገርእናደራሲው ልብ ወለድ ላይያሉሴትገፀባህሪያትበጥሩሁኔታተስለዋል፡፡ ቢሆንም ግንከወንድገጸባህሪያትአንጻርበቁጥርም ሆነበተሰጣቸዉሚናዝቅተደርገዋል፡፡ስነጥበብለሰው ልጅስሜትቅርብበመሆኑደራሲዎቻችንለእንስታዊነትፅንስሀሳብትኩረትሰጥተዉየጾታእኩልነትንየሚያሳዩ ስራዎችንበመስራትማህበረሰቡያለውንየተሳሳተጾታአመለካከትእንዲቀየርቢያስተምሩመልካም ነዉ፡፡enኦሮማይ፣ደራሲዉናከአድማስባሻገርልብ-ወለዶች የሴት ገፀባህሪያትአሳሳልናከእንስታዊነትፅንሰሀሳብአንጻርሲተነተንThesis