እዮብ ታምሬ, እዮብ2024-02-212024-02-212022-06http://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/371ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የፍቅር ጥግ ፊልም ከገፀ-ባህሪያት አሳሳል ደረጃ አንፃር የሚያቀርብ ነው። ጥናቱ የተሰራበት ዘዴም ገላጭ ሲሆን የተጠቀመው የመረጃ አሰባሰብ ዘዴ ፊልሙን በመመልከትና ተያያዥነት ያላቸውን ፅሁፎች በማንበብ ነው። ጥናቱ የሚያነሳቸው ሀሳቦችም በሚተውኑት ገፀ-ባህሪያት ከፍቅር ጥግ ፊልም ጋር በማጣመር የገፀ-ባህሪያትን ድክመት እና ጥንካሬ ለማሳየት የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል።en'የፍቅር ጥግ ፊልም ከገፀ-ባህሪያት አሳሳል አንፃርThesis