ልዩ ተዋበ, ልዩ2024-02-272024-02-272021-08http://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/464ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ተፈጣሪ ፊልምን ከፊልም ጽሁፍ አላባውያን አንጻር በሚል ርዕስ የቀረበ ነው፡፡ የፊልም ጽሁፍ አላባውያን ምን ምን እንደሆኑ ይቃኛል፡፡ እዲሁም የተፈጣሪ ፊልምን ከመቼት፣ ከገጸ-ባህሪ፣ ከቃለ-ፊልም፣ ከጭብጥ እና ከሴራ አንጻር በስፋት ይቃኛል፡፡ አጥኝው የተፈጣሪ ፊልም ጽሁፍን በመተንተን እንዲሁም ጠንካራ እና ደካማ ጎኖቹን ነቅሶ በማውጣት፣ ችግሮቹም መፍትሄ እንዲኖራቸው የራሱ ሀሳብ አስቀምጧል፡other‹የተፈጣሪ ፊልም ጽሁፍ ከፊልም ጽሁፍ(ስክሪፕት) አላባውያን አንፃር››Thesis