የምስራች ስምኦን,2024-02-272024-02-272021-08http://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/462ይህ ጥናታዊ ጹሁፍ የጋሞ ሃገር ሰብ ግጭት አፈታት ከሃገረሰባዊ ድራማ አላብዉያን አንጻር በሚል ርዕስ የቀረበ ነዉ።ጥናቱ የሚያቶክረዉ የጋሞን ግጭት አፈታት ምን እንደሚመስል ያሳየናል።እንዲሁም ሃገር በቀላዊ ምንነት ፣ ሀገር በቀላዊ ሙዚቃ ፣ ሃገረ በቀላዊ ዳንስ እንዳሉት ትተነትናለች። ጥናቱ በጋሞ ዞን ግጭት አፈታት የሚደረገዉን ለመተንተን ገላጭ የምርመር ዘዴን እንዲሁም ቃለመጥይቅ ምልከታ እንደመረጃ ማሰባሰቢያ ዘዴ ተጠቅማለች።other“የጋሞ ብሄረሰብ ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ከትውፊታዊ ተውኔት አላባውያን አንጻር”Thesis