ዘሊሇም ውበቴ2024-02-212024-02-212022-06http://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/367የዚህ ጥናታዊ ፁሐፍ ዋና ርዕስ የጎንጅ ቆሇሊ ወረዲ የሇቅሶ እና የመስቀሌ ስርዓት ከትውፊታዊ ትያትር ባህርያት አንጻር የሚሌ ሲሆን የጥናቱ ዋና ዓሊማ ዯግሞ የመስቀሌ እና የሇቅሶ ስርአት ምን ይመስሊሌ?የመስቀሌ በዓሌ እንዳት ጀመረዉ?የመስቀሌ እና የሇቅሶ ስርአት እንዳትስ ይከዎናሌ?ምን ባህሊዊ እና ማህበራዊ ፋይዲ አሇውን? የሚሇውን መመርመር ነው። ከቤተክርስትያን ምን አመስጥሮ አሊቸው?መቼ እና እንዳት ይከዎናሌ?በማህበረሰቡ ኑሮ ሊይ ምን ተፅኖ አሳዴሯሌ? የሚለ ጥያቄዎችን ምሊሽ አግኝተዋሌ።ጥናቱም በዋነኝነት በምሌከታ፣ በቃሇ-መጠይቅ እና ከአጥኝዉ ርዕስ ጋር ተመሳሳይነት ያሊቸውን ጥናቶች ተቃኝተዋሌ።otherየጎንጅ ቆሇሊ ወረዲ የሇቅሶና የመስቀሌ ስርዓት ከትውፊታዊ ትያትር ባህሪያት አንፃር"Thesis