አንዱዓለም እንዳሻው,2024-02-272024-02-272021-08http://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/471ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ በሶዶ ክስታኔ ማህበረሰብ የሸባል (የሰርግ) ስርአትን ከሙዚቃዊ ተውኔት አንጻር የተሰራ ጥናት ነው። ይህም ማህበረሰቡ በሰርግ ወቅት ከሚጠቀሟቸው አልባሳት አንጻር፣ ከቁሳቁስና ከተውኔት አላባውያን አንጻር የተተነበት ሲሆን በታዩት ክፍተቶች ላይ የመፍትሔ ሀሳብ የተሰጠበት ነው።otherየሶዶ ክስታኔ ማህበረሰብ የሸባል (የሰርግ) ስርአት ከሙዚቃዊ ተውኔት አንጻርThesis