ሰብለወርቅ አጉማሴ, ሰብለወርቅ2024-02-272024-02-272021-08http://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/459ይህ ጥናት ተልሚድ ረጅም ልበ-ወለድ ከረጅምልበ-ወለድ አላባውያን አንፃር ምን እንደሚመስል እና አላባውያኑ በልበ-ወለዱ ውስጥ መገለፃቼውን በትንታኔ መልክ በመፈተሽ ያሳያል።ተልሚድ ረጅም ልበ ወለድ ሁሉንም የልበ-ወለድ አላባውያን የተጠቀመ ሲሆን እያንዳድጅንዳቸውን የልበ-ወለድ አላባውያን አጥኝዋ በመረጃ አስደግፋ በስፋት እናበጥልቀት ተነትናለችother"ተልሚድ"ረጅም ልበ-ወለድ ከልበ-ወለድ አላባውያን አንፃርThesis