ሱራፌል አይጎታ2025-06-042025-07https://rps.wku.edu.et/handle/123456789/46159ይህ ጥናታዊ ጽሁፊ ፀዳል ዉስን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከ ገፀ-ባህርያት አንፃር ተንትኖየምያቀርብነዉ።ጥናቱ የተሰራበት ዘዴም ገላጭ ስሆን የተጠቀመዉ የመረጃ አሰባሰብ ዘዴ ፊልሙን በመመልከትናተያያዥነት ያላቸዉን ፅሁፎች በማንበብ ነዉ።ጥናቱ በዋናነት የሚያጠነጥነው ፀዳል በተባለችሴትገፀባህርይየትዳር ህይወት ላይ በሚገጥማት ውስጣዊና ውጫዊ ከራሷ ጋር ከሰዎች ጋር በምታደርገውግጭትላይስሆን ጥናቱ መሰረት የምያረገዉም አካላዊ የገፀባህሪያት አሳሳል፣ማህበራዊ የገፀባህሪያት አሳሳል፣ስነልቦናዊየገፀባህሪያት አሳሳል እና ግብረገባዊ የገፀባህሪያት አሳሳል ላይ ነዉ።ጥናቱ የምያነሳቸዉሀሳቦችምየገፀባህርያትን ድክመት እና ጥንካሬ በማሳየት የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል።በመጨረሻምማጠቃለያእናየመፍትሔ ሀሳቦች በመግለፅ ጥናታዊ ጽሁፉን አጠናቋልenፀዳል ዉስን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከገፀ-ባህርያት አሳሳልአንፃርትንተናThesis