አበባው አበበ2024-02-212024-02-212022-06ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ "ቴሎስ" ረጅም ልቦለድን ከልቦለድ አላባዊን አንፃር ተንትኖ የሚያቀርብ ነው። ስለሆነም አጥኝው"ቴሎስ" ረጅም ልቦለድን ከልቦለድ አላባዊያን አንፃር ተንትኖ አቅርቧል። አጥኝው ይህን ጥናት ከግብ ለማድረስለጥናቱ መነሻ የሆነውን ልቦለድ ደጋግሞ በማንበብና ሌሎችም ሃሳባቸው በልቦለድና በምርምር ዙሪያ የተፃፉመፅሃፍትን በመቃኘት ነው። በነዚህም መፅሃፍት ተመርኩዞ "ቴሎስ" ረጅም ልቦለድን ከአላባዊን አንፃር ተንትኖበጥናቱ ውስጥ አስፍሯል።en“ቴሎስ ረጅም ልብ ወለድ ከልብ ወለድ አላባዊያን አንጻርThesis